Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 30:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ጐዳናዬን ያበላሻሉ፥ ረዳት የሌላቸው ሰዎች መከራዬን ያበዛሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 መንገድ ዘጉብኝ፤ የሚገታቸው ሳይኖር፣ ሊያጠፉኝ ተነሡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 መተላለፊያ መንገዴን ዘግተው ሊያጠፉኝ ይፈልጋሉ፤ ይህን ከማድረግ የሚገታቸው የለም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ፍለ​ጋ​ዬን አጠፋ፤ ልብ​ሴን ገፈ​ፈኝ፥ በቀ​ስ​ቱም ነደ​ፈኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ጐዳናዬን ያበላሻሉ፥ ረዳት የሌላቸው ሰዎች መከራዬን ያበዛሉ።

参见章节 复制




ኢዮብ 30:13
4 交叉引用  

በሰፊው መከላከያን ጥሰው እንደሚመጡ ይመጡብኛል፥ በፍርስራሽ ውስጥ ይንከባለላሉ።


ማደሪያቸው በረሃ ትሁን፥ በድንኳኖቻቸውም የሚቀመጥ አይገኝ፥


ወጣቶች ሕዝቤን ያስጨንቃሉ፤ ሴቶችም ይገዟቸዋል። ሕዝቤ ሆይ፤ መሪዎችህ አሳስተውሃል፤ ከመንገድህም መልሰውሃል።


እኔ ብዙም ሳልቆጣቸው እነርሱ ክፋትን ስላገዙት፥ በምቾት በሚኖሩት አሕዛብ ላይ እጅግ ተቈጥቻለሁ።


跟着我们:

广告


广告