Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 3:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 እነሆ፥ ያ ሌሊት መካን ይሁን፥ እልልታ አይግባበት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ያ ሌሊት መካን ይሁን፤ እልልታም አይሰማበት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ያ ሌሊት ባዶ ይሁን፤ የደስታም ድምፅ አይሰማበት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ለዚ​ያም ሌሊት ጭንቅ ይሁን፥ እል​ልታ ወይም ደስታ አይ​ግ​ባ​ባት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 እነሆ፥ ያ ሌሊት መካን ይሁን፥ እልልታ አይግባበት።

参见章节 复制




ኢዮብ 3:7
6 交叉引用  

ያን ሌሊት ጨለማ ይያዘው፥ በዓመቱ ቀኖች መካከል ደስ አይበለው፤ በወሮች ውስጥ ገብቶ አይቈጠር።


ሌዋታንን ለማንቀሳቀስ የተዘጋጁ ቀኑን የሚረግሙ ይርገሙት።


የከበሮው ሐሤት ቀርቷል፥ የደስተኞች ድምጽ ዝም ብሏል፥ የመሰንቆ ደስታ ቀርቶአል።


ምድሪቱም ባድማ ትሆናለችና ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም አደባባይ የእልልታን ድምፅና የደስታን ድምፅ፥ የሙሽራውን ድምፅና የሙሽራይቱን ድምፅ አጠፋለሁ።


跟着我们:

广告


广告