ኢዮብ 3:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “ያ የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፥ እንዲሁም፦ ‘ወንድ ልጅ ተፀነሰ’ የተባለበት ሌሊት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፤ ‘ወንድ ልጅ ተፀነሰ’ የተባለበት ሌሊት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ያች የተወለድሁባት ቀን ትጥፋ፥ ያችም፦ ወንድ ልጅ ነው ያሉባት ሌሊት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ያ የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፥ ያም፦ ወንድ ልጅ ተፀነሰ የተባለበት ሌሊት። 参见章节 |