ኢዮብ 3:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ታናሽና ታላቅ በዚያ አሉ፥ አገልጋይም ከጌታው ነጻ ወጥቶአል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ትንሹም ትልቁም በዚያ ይገኛል፤ ባሪያው ከጌታው ነጻ ወጥቷል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ታናናሽና ታላላቅ ሰዎች በአንድነት ይገኛሉ፤ ባሪያዎችም በዚያ ከጌቶቻቸው ነጻ ይወጣሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ታናሹና ታላቁ በዚያ አሉ፤ ጌታውን ያገለገለ ባሪያም በዚያ አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ታናሽና ታላቅ በዚያ አሉ፥ ባሪያም ከጌታው ነጻ ወጥቶአል። 参见章节 |