Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 29:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 መንገዳቸውን መረጥሁ፥ እንደ አለቃ ሆኜ ተቀመጥሁ፥ ንጉሥ በሠራዊቱ መካከል እንደሚኖር፥ ኀዘንተኞችን እንደሚያጽናና ኖርሁ።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 መንገድ መርጬላቸው አለቃቸው ሆኜ ተቀመጥሁ፤ በሰራዊትም መካከል እንዳለ ንጉሥ ኖርሁ፤ ሐዘንተኞችንም እንደሚያጽናና ነበርሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 እኔ እንደ ፈለግኹት አስተዳድራቸው ነበር፤ ሠራዊቱንም እንደሚመራ ንጉሥ እመራቸው ነበር፤ በሚያዝኑበትም ጊዜ አጽናናቸው ነበር።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 መን​ገ​ዳ​ቸ​ውን መረ​መ​ርሁ፤ እንደ አለ​ቃም ሆኜ ተቀ​መ​ጥሁ፤ ንጉሥ በሠ​ራ​ዊቱ መካ​ከል እን​ደ​ሚ​ኖር ኖርሁ፤ በሚ​ያ​ዝ​ኑም ጊዜ በእኔ ይጽ​ናኑ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 መንገዳቸውን መረጥሁ፥ እንደ አለቃ ሆኜ ተቀመጥሁ፥ ንጉሥ በሠራዊቱ መካከል እንደሚኖር፥ ኅዘነተኞችን እንደሚያጽናና ኖርሁ።

参见章节 复制




ኢዮብ 29:25
16 交叉引用  

አንተ በቤተ መንግሥቴ የበላይ ትሆናለህ፤ ሕዝቤም ሁሉ ለሥልጣንህ ይገዛል፤ እኔ ከአንተ የምበልጠው በዙፋኔ ብቻ ይሆናል።”


እንደ ትላንትና እንዳለፉት ሦስት ቀናት ሳኦል በእኛ ላይ ነግሦ በነበረ ጊዜ፥ እስራኤልን በጦርነት የምትመራቸው አንተ ነበርህ፤ ጌታም፥ ‘ሕዝቤን እስራኤልን ትጠብቃለህ፤ መሪያቸውም ትሆናለህ’ ብሎህ ነበር።”


ሰባት ሺህ በጎች፥ ሦስት ሺህ ግመሎች፥ አምስት መቶ ጥማድ በሬዎች፥ አምስት መቶ እንስት አህዮችና እጅግ ብዙም አገልጋዮች ነበሩት። ያም ሰው በምሥራቅ ካሉ ሰዎች ሁሉ ይልቅ ታላቅ ነበረ።


በአፌም ነገር ባበረታኋችሁ ነበር፥ የከንፈሬን ማጽናናት ባልከለከልሁም ነበር።”


እነርሱ ባልታመኑ ጊዜ ሳቅሁላቸው፥ የፊቴም ብርሃን አበረታታቸው።


የእርምጃዬን ቍጥር አስታውቀው፥ እንደ መስፍንም ሆኜ እቀርብለት ነበር።”


የሕዝቡ አለቆች ከእስራኤል ነገዶች ጋር ሆነው፥ በአንድነት በተሰበሰቡ ጊዜ፥ እርሱ በይሹሩን ላይ ንጉሥ ነበር።”


የገለዓድ አለቆችም፥ “እንግዲህ አሁን ወደ አንተ መጥተናል፤ አሞናውያንን እንድንወጋ በል ተነሥና አብረን እንሂድ፤ በገለዓድ በምንኖረው በሁላችንም ላይ አለቃ ትሆናለህ” አሉት።


跟着我们:

广告


广告