Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 29:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ዝናብን እንደሚጠብቁ በትዕግሥት ጠበቁኝ፥ የበልግን ዝናብ እንደሚሹ አፋቸውን ከፈቱ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ዝናብ እንደሚጠብቅ ሰው ጠበቁኝ፤ ቃሌንም እንደ በልግ ዝናብ ጠጡ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ገበሬ የበልግ ዝናብ ለማግኘት እንደሚመኝ፤ እነርሱም የኔን ንግግር ለመስማት አፋቸውን ከፍተው ይጠባበቁ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 የተ​ጠ​ማች ምድር ዝና​ምን ተስፋ እን​ደ​ም​ታ​ደ​ርግ፥ እን​ደ​ዚ​ሁም እነ​ርሱ ንግ​ግ​ሬን ይጠ​ባ​በ​ቃሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ዝናብን እንደሚጠብቁ በትዕግሥት ጠበቁኝ፥ የጥቢን ዝናብ እንደሚሹ አፋቸውን ከፈቱ።

参见章节 复制




ኢዮብ 29:23
9 交叉引用  

ከቃሌ በኋላ አንዳች አልመለሱም፥ ንግግሬም በእነርሱ ላይ ተንጠባጠበ።


እነርሱ ባልታመኑ ጊዜ ሳቅሁላቸው፥ የፊቴም ብርሃን አበረታታቸው።


አፌን ከፈትሁ፥ አለከለክሁም፥ ወደ ትእዛዝህ ናፍቄአለሁና።


እንደ ዝናብ በታጨደ መስክ ላይ፥ በምድርም ላይ እንደሚንጠባጠብ ጠብታ ይውረድ።


አንተስ ብትሰማኝ ሌላ አምላክ አይሆንልህም፥ ለሌላ አምላክም አትሰግድም።


የንጉሥ ፊት ሲፈካ ብርሃን አለ፥ መልካም ፈቃዱም እንደ በልግ ዝናብ ደመና ነው።


በልባቸውም፦ “የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ በጊዜው የሚሰጠውን፥ ለመከርም የተመደቡትን ወራት የሚጠብቅልንን አምላካችንን ጌታን እንፍራ” አላሉም።


እኛም እንወቅ፤ ጌታን ለማወቅ እንትጋ፤ እንደ ንጋትም መገለጡ እርግጥ ነው፤ እንደ ዝናብ ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ በልግ ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል።”


የበልግ ዝናብ እንዲሰጣች ጌታን ለምኑ፤ መብረቁን ደመና የሚያደርግ ጌታ፥ ያደርጋል፥ እርሱም ለእያንዳንዱ የምድር ተክል የሚሆን ዝናብ ይሰጣል።


跟着我们:

广告


广告