Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 29:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ክብሬ በእኔ ዘንድ ታድሶ፥ ቀስቴም በእጄ ውስጥ ለምልሞ ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ክብሬ በውስጤ አዲስ እንደ ሆነ፣ ቀስትም በእጄ እንደ በረታ ይኖራል።’

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ሁልጊዜ እንደ ተከበርኩ እኖር ነበር ኀይሌም ዘወትር ይታደስ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ክብሬ በእኔ ዘንድ ታድ​ሶ​አል፥ ቀስ​ቴም በእጄ ውስጥ ሳለ እሄ​ዳ​ለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ክብሬ በእኔ ዘንድ ታድሶአል፥ ቀስቴም በእጄ ውስጥ ለምልሞአል።

参见章节 复制




ኢዮብ 29:20
9 交叉引用  

ለአባቴም በግብጽ ምድር ያለኝን ክብሬን ሁሉ ያያችሁትንም ሁሉ ንገሩት፥ አባቴንም ወደዚህ ፈጥናችሁ አምጡት።”


ነገር ግን ቀስቱ እንደ ጸና ቀረ፥ የእጆቹም ክንድ በያዕቆብ አምላክ እጅ በረታ፥ በዚያው በጠባቂው በእስራኤል ዓምድ፥


ክብሬን ገፈፈኝ፥ ዘውዴንም ከራሴ ላይ ወሰደ።


ጽድቅን ለበስሁ እርሷም ለበሰችኝ፥ ፍርዴም እንደ ካባና እንደ ቆብ ነበረ።


ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጎልማሳነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።


እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች የሚያበረታ በኮረብቶችም የሚያቆመኝ እግዚአብሔር ነው።


ብዙ ሰዎች ነፍሴን፦ አምላክሽ አያድንሽም አልዋት።


ጌታን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።


ስለዚህ አንታክትም፤ ውጫዊው ሰውነታችን እየመነመነ ቢሄድ እንኳን፥ ውስጣዊው ሰውነታችን በየዕለቱ ይታደሳል።


跟着我们:

广告


广告