Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 29:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ለዐይነ ስውር ዐይን፥ መሄድ ለተሳነው እግር ነበርሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ለዕውራን ዐይን፣ ለዐንካሶችም እግር ነበርሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ለዕውሮች ዐይን፥ ለአንካሶችም እግር ነበርኩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ለዕ​ው​ራን ዐይን፥ ለአ​ን​ካ​ሳ​ዎ​ችም እግር ነበ​ርሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ለዕውር ዓይን፥ ለአንካሳ እግር ነበርሁ።

参见章节 复制




ኢዮብ 29:15
4 交叉引用  

እነሆ፥ አንተ ብዙዎችን ታስተምር ነበር፥ የደከሙትንም እጆች ታበረታ ነበር፥


ሙሴም እንዲህ አለው፦ “እባክህ፥ በምድረ በዳ የምንሰፍርበትን አንተ ታውቃለህና፥ እንደ ዐይኖቻችንም ትሆንልናለህና አትተወን፤


ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶች ይራመዳሉ፤ ለምጻሞችም ይነጻሉ፤ ደንቆሮዎች ይሰማሉ፤ ሙታን ይነሣሉ፤ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤


跟着我们:

广告


广告