ኢዮብ 29:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሰማችኝ ጆሮ ታሞግሰኝ፥ ያየችኝም ዐይን ትመሰክርልኝ ነበር፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሰሙኝ ሁሉ ያሞጋግሱኝ፣ ያዩኝም ያመሰግኑኝ ነበር፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “የሰማኝ ሁሉ አሞገሰኝ፤ ያየኝ ሁሉ አመሰገነኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሰማችኝም ጆሮ ብፁዕ አለችኝ፥ ያየችኝም ዐይን ገለል አለች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሰማችኝ ጆሮ አሞገሰችኝ፥ ያየችኝም ዓይን መሰከረችልኝ፥ 参见章节 |