ኢዮብ 28:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 “ሰው ወደ ጠንካራ ድንጋይ እጁን ይዘረጋል፥ ተራራውንም ከመሠረቱ ይገለብጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሰው እጁን በቡላድ ድንጋይ ላይ ያነሣል፤ ተራሮችንም ከሥር ይገለብጣል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 “ሰው መሬትን ሲቆፍር እጆቹን በሰላ ድንጋይ ላይ ያኖራል። ተራራዎችንም ከመሠረታቸው ይገለብጣል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሰው ወደ ቡላድ ድንጋይ እጁን ይዘረጋል፥ ተራራዎችንም ከመሠረታቸው ይገለብጣቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሰው ወደ ቡላድ ድንጋይ እጁን ይዘረጋል፥ ተራራውንም ከመሠረቱ ይገለብጣል። 参见章节 |