Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 28:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 በዚያን ጊዜ አያት፥ ገለጣትም፥ አዘጋጃትም፥ ደግሞም መረመራት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 በዚያ ጊዜ ጥበብን ተመለከታት፤ ገመገማትም፤ አጸናት፤ መረመራትም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 እግዚአብሔር ጥበብን ተመለከታት ገምግሞም አከበራት፤ መርምሮም አጸናት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 በዚ​ያን ጊዜ አያት፥ ገለ​ጣ​ትም፤ አዘ​ጋ​ጃ​ትም፥ አከ​በ​ራት፥ ደግ​ሞም መረ​መ​ራት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 በዚያን ጊዜ አያት፥ ገለጣትም፥ አዘጋጃትም፥ ደግሞም መረመራት።

参见章节 复制




ኢዮብ 28:27
4 交叉引用  

ለዝናብም ሥርዓትን፥ ለነጐድጓድ መብረቅም መንገድን ባደረገ ጊዜ፥


ሰውንም፦ ‘እነሆ፥ እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፥ ከክፋትም መራቅ ማስተዋል ነው’ አለው።”


ለመዘምራን አለቃ፥ የዳዊት መዝሙር።


跟着我们:

广告


广告