Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 28:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ጥፋትና ሞት፦ ስለ እርሷ በወሬ ሰማን ብለዋል።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ጥፋትና ሞት፣ ‘ወሬዋን ብቻ ሰማን’ ይላሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ጥፋትና ሞት ‘ስለ እርስዋ የምናውቀው፥ በወሬ ብቻ ነው’ ይላሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ሞትና ሲኦል ወሬ​ዋን በጆ​ሮ​ቻ​ችን ሰማን ብለ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ጥፋትና ሞት፦ ወሬዋን በጆሮቻችን ሰማን ብለዋል።

参见章节 复制




ኢዮብ 28:22
6 交叉引用  

ሲኦል በፊቱ ራቁትዋን ናት፥ ለጥፋትም መጋረጃ የለውም።


ቀላይ፦ በእኔ ውስጥ የለችም ይላል፥ ባሕርም፦ በእኔ ዘንድ የለችም ይላል።


ከሕያዋን ሁሉ ዐይን ተሰውራለች፥ ከሰማይ ወፎችም ተሸሽጋለች።


አሁንም ልጆቼ ሆይ፥ ስሙኝ፥ መንገዴንም የሚጠብቁ ምስጉኖች ናቸው።


ንጉሥም ነበራቸው፤ እርሱም የጥልቁ ጉድጓድ መልአክ ነው፤ ስሙም በዕብራይስጥ አባዶን በግሪክም አጶልዮን ነው።


跟着我们:

广告


广告