ኢዮብ 28:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ብረት ከመሬት ውስጥ ይወሰዳል፥ ከቀለጠ ድንጋይም መዳብ ይወጣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ብረት ከመሬት ውስጥ ይገኛል፤ መዳብም ከማዕድን ድንጋይ ቀልጦ ይወጣል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ብረት ከመሬት ይገኛል፤ መዳብም ከማዕድን ድንጋይ ቀልጦ ይወጣል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብረትም ከመሬት ውስጥ ይወጣል፤ መዳብም እንደ ድንጋይ ይፈለጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ብረት ከመሬት ውስጥ ይወሰዳል፥ መዳብም ከድንጋይ ይቀለጣል። 参见章节 |