Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 28:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 በንጹሕ ወርቅ አትገኝም፥ ዋጋዋም በብር አይተመንም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ንጹሕ ወርቅ ሊገዛት አይችልም፤ ዋጋዋም በብር አይመዘንም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ጥበብ በንጹሕ ወርቅ አትገዛም፤ ዋጋዋም በብር አይተመንም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ስለ እር​ስ​ዋም ማንም ምዝ​ምዝ ወርቅ አይ​ሰ​ጥም ብርም በእ​ር​ስዋ ለውጥ አይ​መ​ዘ​ንም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 በምዝምዝ ወርቅ አትገኝም፥ ብርም ስለ ዋጋዋ አይመዘንም።

参见章节 复制




ኢዮብ 28:15
8 交叉引用  

ቀላይ፦ በእኔ ውስጥ የለችም ይላል፥ ባሕርም፦ በእኔ ዘንድ የለችም ይላል።


በኦፊር ወርቅ፥ በከበረም መረግድና በሰንፔር አትገመትም።


ስለ ዛጐልና ስለ አልማዝ አይነገርም። የጥበብ ዋጋ ከቀይ ዕንቁ ይልቅ ይበልጣል።


ጥበብን ማግኘት ምንኛ ከወርቅ ይሻላል! ማስተዋልንም ማግኘት ከብር ይልቅ የሚመረጥ ነው።


እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል።


ፍሬዬም ከምዝምዝ ወርቅ ይሻላል፥ ቡቃያዬም ከተመረጠች ብር።


跟着我们:

广告


广告