Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 27:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ለእርሱ የተረፉትም በቸነፈር ይቀበራሉ፥ መበለቶቻቸውም አያለቅሱላቸውም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 የተረፉለትም በመቅሠፍት ዐልቀው ይቀበራሉ፤ መበለቶቻቸውም አያለቅሱላቸውም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ከዚህ የተረፉትም በበሽታ ያልቃሉ፤ መበለቶቻቸው እንኳ አያለቅሱላቸውም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ለእ​ር​ሱም የቀ​ሩት ፈጽ​መው ይሞ​ታሉ። ለመ​በ​ለ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም የሚ​ያ​ዝ​ን​ላ​ቸው የለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ለእርሱም የቀሩት በቸነፈር ይቀበራሉ፥ መበለቶቻቸውም አያለቅሱም።

参见章节 复制




ኢዮብ 27:15
8 交叉引用  

ዘርም ትውልድም በሕዝቡ መካከል አይሆንለትም፥ በመኖሪያውም ውስጥ የሚቀመጥ ሰው አይቀርለትም።


እርሱ ብርን እንደ አፈር ቢከምር፥ ልብስንም እንደ ጭቃ ቢያዘጋጅ፥


ካህኖቻቸውም በሰይፍ ወደቁ፥ መበለቶቻቸውም አላለቀሱላቸውም።


ስለዚህ ጌታ ስለ ይሁዳ ንጉሥ ስለ ኢዮስያስ ልጅ ስለ ኢዮአቄም እንዲህ ይላል፦ “ ‘ወንድሜ ሆይ! ወዮ! እህቴ ሆይ! ወዮ!’ እያሉ አያለቅሱለትም፥ ወይም፦ ‘ጌታ ሆይ! ወዮ! ግርማዊነቱ ሆይ! ወዮ!’ እያሉ አያለቅሱለትም።


መጠምጠሚያችሁ በራሳችሁ ላይ፥ ጫማችሁም በእግራችሁ ይሆናል፤ ዋይ አትሉም ወይም አታለቅሱም፤ በኃጢአታችሁ ትመነምናላችሁ፥ እርስ በእርሳችሁም ታለቅሳላችሁ።


跟着我们:

广告


广告