Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 27:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ኢዮብም ምሳሌውን ቀጠለ፥ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ኢዮብም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ኢዮ​ብም ምሳ​ሌ​ውን ይመ​ስል ዘንድ ደገመ እን​ዲ​ህም አለ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ኢዮብም ምሳሌውን ይመስል ዘንድ ደገመ፥ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制




ኢዮብ 27:1
8 交叉引用  

ምስሌዎቻችሁ የአመድ ምሳሌዎች ናቸው፥ ምሽጎቻችሁ የጭቃ ምሽጎች ናቸው።”


ኢዮብም ንግግሩን ቀጠለ፤ እንዲህም አለ፦


አፌ ጥበብን ይናገራል፥ የልቤም አስተንትኖ ማስተዋልን።


አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፥ ከቀድሞ ጀምሮ ያለውንም እንቆቅልሽ እናገራለሁ።


በምሳሌ የሚናገር ሞኝ፥ እንደተንጠለጠሉ የአንካሳ እግሮች ነው።


በለዓምም ምሳሌውን ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ፦ “ባላቅ ከአራም አመጣኝ፥ የሞዓብ ንጉሥ ከምሥራቅ ተራሮች፤ ‘ና፥ ያዕቆብን ርገምልኝ፤ ና፥ እስራኤልን አውግዝልኝ አለኝ።’


እርሱም ምሳሌውን ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ፦ “የቢዖር ልጅ በለዓም እንዲህ ይላል፥ ዐይኖቹ የተከፈቱለት ሰው እንዲህ ይላል፤


እርሱም ምሳሌውን ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ፦ “የቢዖር ልጅ በለዓም እንዲህ ይላል፥ ዐይኖቹ የተከፈቱለት ሰው እንዲህ ይላል፤


跟着我们:

广告


广告