Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 26:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ሙታን ከውኆች በታች፥ በውኆችም ውስጥ ከሚኖሩ በታች ይንቀጠቀጣሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 “ከውሆችና በውስጣቸው ከሚኖሩ በታች ያሉ፣ የሙታን መንፈስ በጭንቅ ላይ ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 “ከውቅያኖስ በታች ያሉት የሙታን ነፍሳት በከባድ መንቀጥቀጥ ላይ ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ኀያ​ላን ከው​ኆች በታች፥ በው​ኆ​ችም ውስጥ ከሚ​ኖሩ ይወ​ለ​ዳ​ሉን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ሙታን ሰዎች ከውኆች በታች፥ በውኆችም ውስጥ ከሚኖሩ በታች ይንቀጠቀጣሉ።

参见章节 复制




ኢዮብ 26:5
7 交叉引用  

በዚያን ዘመን ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ፥ እና ከዚያም በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው፥ እነርሱም በዱሮ ዘመን፥ ስማቸው የታወቀ፥ ኃያላን ሆኑ።


ይህንንስ ቃል በማን እርዳታ ተናገርህ? ያነሣሣህስ የማን መንፈስ ነው?


አሁን ተኝቼ ዝም ባልሁ ነበር፥ አንቀላፍቼ ባረፍሁ ነበር፤


ዐይኖቼም በመከራ ፈዘዙ፥ አቤቱ፥ ሁልጊዜ ወደ አንተ ጮኽሁ፥ እጆቼንም ወደ አንተ ዘረጋሁ።


跟着我们:

广告


广告