ኢዮብ 25:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ገዢነትና መፈራት በእርሱ ዘንድ ናቸው፥ በከፍታውም ሰላምን የሚያሰፍን ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ገዥነትና ግርማ የእግዚአብሔር ናቸው፤ በሰማይም ከፍታ ሥርዐትን ያደርጋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “ሥልጣንና መፈራት የእግዚአብሔር ነው፤ በላይኛው ግዛቱ በሰማይ ሰላምን ይመሠርታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ጥንቱን መፈራት በእርሱ ዘንድ ያለ አይደለምን? በከፍታውም ሁሉን ነገር አድራጊ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ገዢነትና መፈራት በእርሱ ዘንድ ናቸው፥ በከፍታውም ሰላም አድራጊ ነው። 参见章节 |