ኢዮብ 23:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “እነሆ፥ ወደፊትም ብሄድ፥ እርሱ የለም፥ ወደ ኋላም ብሄድ፥ አላየውም፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “ዳሩ ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ፣ በዚያ የለም፤ ወደ ምዕራብም ብሄድ፣ እርሱን አላገኘውም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ነገር ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ በዚያ የለም፤ ወደ ምዕራብም ብመለስ ላገኘው አልቻልኩም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እነሆ፥ ወደ ፊት እሄዳለሁ፥ እንግዲህም አልኖርም፤ ስለ ፍጻሜውም አላውቅም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነሆ፥ ወደ ፊት እሄዳለሁ፥ እርሱም የለም፥ ወደ ኋላም እሄዳለሁ፥ እኔም አላስተውለውም፥ 参见章节 |