ኢዮብ 22:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከአፉም ትምህርቱን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ምክርን ከአፉ ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እግዚአብሔር የሚሰጥህን ትምህርት ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥ 参见章节 |