Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 21:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ቤታቸው በሰላም ከፍርሃት ነጻ ነው፥ የእግዚአብሔርም በትር የለባቸውም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ቤታቸው ያለ ሥጋት በሰላም ይኖራል፤ የእግዚአብሔርም በትር የለባቸውም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ያለ አንዳች ሥጋት በሰላም ይኖራሉ፤ የእግዚአብሔር መቅሠፍት ደርሶባቸው አያውቅም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ቤታ​ቸው በብ​ል​ፅ​ግና የተ​ሞላ ነው፤ የሚ​ያ​ስ​ፈ​ራ​ቸ​ውም የለም። ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ዘንድ መቅ​ሠ​ፍት አይ​መ​ጣ​ባ​ቸ​ውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ቤታቸው ከፍርሃት ወጥቶ የታመነ ነው፥ የእግዚአብሔርም በትር የለባቸውም።

参见章节 复制




ኢዮብ 21:9
9 交叉引用  

የቀማኞች ድንኳን በደኅንነት ይኖራል፥ እግዚአብሔርንም የሚያስቈጡ ተዝናንተው ተቀምጠዋል፥ እግዚአብሔር ሁሉን በእጃቸው አምጥቶላቸዋል።”


የሚያስደነግጥ ድምፅ በጆሮው ነው፥ በሰላምም ሳለ ቀማኛ ይመጣበታል።


ድንጋጤ በዙሪያው ታስፈራዋለች፥ በስተ ኋላውም ሆና ታባርራቸዋለች።


ኮርማቸው ይወልዳል፥ ዘሩንም አይጥለውም፥ ላማቸውም ትወልዳለች፥ አትጨነግፍም።


በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥


እንዴት ለጥፋት ሆኑ! በድንገት አለቁ፥ በድንጋጤ ጠፉ።


እንደ ሰው በድካም አልሆኑም፥ ከሰው ጋርም አልተገረፉም።


ሥርዓቴንም ቢያረክሱ፥ ትእዛዜንም ባይጠብቁ፥


跟着我们:

广告


广告