ኢዮብ 21:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? ምስክርነታቸውንስ አትረዱምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የነገሯችሁንስ ነገር በጥሞና አላዳመጣችሁምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 መንገደኞችን አልጠየቃችሁምን? የተናገሩትንስ ምስክርነት አትቀበሉምን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 መንገድ ዐላፊዎችን ጠይቋቸው፤ ምልክታቸውንም አታገኙም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 መንገድ አላፊዎችን አልጠየቃችሁምን? ምልክታቸውን አታውቁምን? 参见章节 |