Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 21:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 አንድ ሰው በሰላም ተረጋግቶ ሲቀመጥ ከነሙሉ ኃይሉ ሳለ ይሞታል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 አንድ ሰው በፍጹም ተድላ ደስታ እየኖረ፣ በሙሉ ብርታቱም እያለ ይሞታል፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 “አንዳንድ ሰዎች እስከ ሕይወታቸው መጨረሻ ምንም ችግር ሳይደርስባቸው ብርቱዎችና ጤናማዎች ሆነው፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 አንድ ሰው በሰ​ላም ተዘ​ልሎ ሲቀ​መጥ፥ በሁ​ሉም ፈጽሞ ደስ ብሎት ሳለ ይሞ​ታል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 አንድ ሰው በሰላም ተዘልሎ ሲቀመጥ በሙሉ ኃይሉ ሳለ ይሞታል።

参见章节 复制




ኢዮብ 21:23
7 交叉引用  

አጥንቶቹ በወጣት ኃይል ተሞልተው ነበር፥ ነገር ግን አሁን ያ የወጣትነት ኃይሉ ከእርሱ ጋር በመሬት ውስጥ ይተኛል።”


ዕድሜያቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ፥ በሰላምም ወደ ሲኦል ይወርዳሉ።”


አሁን ተኝቼ ዝም ባልሁ ነበር፥ አንቀላፍቼ ባረፍሁ ነበር፤


የሰው ሀብት የቤቱም ክብር በበዛ ጊዜ አትፍራ፥


跟着我们:

广告


广告