ኢዮብ 21:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ስሙ፥ ቃሌን ስሙ፥ ይህም እንደ ማጽናናት ይቆጠርላችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ቃሌን በጥንቃቄ ስሙ፤ የምታጽናኑኝም በዚህ ይሁን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “እስቲ ንግግሬን በጥሞና አድምጡኝ፤ በዚህም እኔን እንዳጽናናችሁኝ ይቈጠርላችሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “እኛ አጽናናነው እንዳትሉኝ፥ ስሙ፤ ቃሌን ስሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ስሙ፥ ቃሌን ስሙ፥ ይህም መጽናናታችሁ ይሁን። 参见章节 |