Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 20:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ፥ ከዱሮ ዘመን ጀምሮ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 “ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ ጊዜ ጀምሮ፣ ከጥንቱ እንዴት እንደ ነበረ ታውቃለህን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 “ሰው በምድር ላይ ከተገኘበት ጊዜ ጀምሮ ከጥንት እንደዚህ እንደ ሆነ ታውቃለህ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ሰው በም​ድር ላይ ከተ​ፈ​ጠረ፥ ከድሮ ዘመን ጀምሮ፥ በአ​ን​ተስ ዘመን እን​ደ​ዚህ ያለ ነገር ታው​ቃ​ለ​ህን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ፥ ከዱሮ ዘመን ጀምሮ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 20:4
7 交叉引用  

እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፥ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው።


በዕድሜ ከአባትህ የሚበልጡ ሽበትም ያላቸው ሽማግሌዎችም ከእኛ ጋር አሉ።


ጠቢባን የተናገሩትን፥ አባቶቻቸውም ያልሰወሩትን፤


እንደዚህም አልሁ፦ ‘ዕድሜ ይናገር፥ ረጅም ዕድሜም ጥበብን ያስታውቅ።’


ሰማያት የጌታ ሰማያት ናቸው፥ ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት።


跟着我们:

广告


广告