ኢዮብ 20:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእፉኝትን መርዝ ይጠባል፥ የእባብም ምላስ ይገድለዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የእባብ መርዝ ይጠባል፤ የእፉኝትም ምላስ ይገድለዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ክፉ ሰው የሚበላው ሁሉ መርዝ ይሆንበታል፤ መርዝም ሆኖ ይገድለዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የእባብን መርዝ ይጠባል፤ የእፉኝትም ምላስ ይገድለዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የእፉኝትን መርዝ ይጠባል፥ የእባብም ምላስ ይገድለዋል። 参见章节 |