Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 19:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ክብሬን ገፈፈኝ፥ ዘውዴንም ከራሴ ላይ ወሰደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ክብሬን ገፍፎኛል፤ ዘውዴንም ከራሴ ላይ ወስዷል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ክብሬን ከራሴ ላይ ገፎ አዋረደኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ክብ​ሬን ገፈ​ፈኝ፤ ዘው​ዴ​ንም ከራሴ ላይ ወሰደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ክብሬን ገፈፈኝ፥ ዘውዴንም ከራሴ ላይ ወሰደ።

参见章节 复制




ኢዮብ 19:9
14 交叉引用  

አማካሪዎችንም እራቁታቸውን ይሰዳቸዋል፥ ፈራጆችንም ሞኝ ያደርጋል።


ካህናትን እንደ ምርኮኛ ይወስዳቸዋል፥ ኃያላንንም ይገለብጣቸዋል።


በቆዳዬ ላይ ማቅ ሰፋሁ፥ ቀንዴንም በመሬት ላይ አኖርሁ።


“አሁን ግን በዕድሜ ከእኔ የሚያንሱ፥ አባቶቻቸውን ከመንጋዬ ውሾች ጋር ለማኖር የናቅኋቸው፥ በእኔ ላይ ተሳለቁብኝ።


አንተ ግን ናቅኸው ጣልኸውም፥ በቀባኸውም ላይ በቁጣ ተነሣህ።


የአገልጋይህን ኪዳን አፈረስህ፥ ዘውዱንም በምድር አረከስህ።


የሰይፉንም ረድኤት መለስህ፥ በጦርነትም ውስጥ አልደገፍኸውም።


ሃብት ለዘለዓለም አይኖርምና፥ ዘውድም ለትውልድ ሁሉ አይጸናምና።


እናንተ ግን የጌታ ካህናት ትባላላችሁ፤ ሰዎቹም የአምላካችን አገልጋዮች ብለው ይጠሩአችኋል፤ የአሕዛብን ሀብት ትበላላችሁ፥ በሀብታቸውም ትከብራላችሁ።


አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን!


የኤፍሬምም ክብር እንደ ወፍ በርሮ ይጠፋል፤ መውለድና መፅነስ ማርገዝም አይሆንላቸውም።


跟着我们:

广告


广告