ኢዮብ 19:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አማካሪዎቼ ሁሉ ተጸየፉኝ፥ እኔ የምወድዳቸው በላዬ ተገለበጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የቅርብ ወዳጆቼ ሁሉ ተጸየፉኝ፤ የምወድዳቸውም በላዬ ተነሡ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የቅርብ ወዳጆቼ ተጸየፉኝ፤ በጣም የምወዳቸው ሰዎች በጠላትነት ተነሡብኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያዩኝ ሁሉ ተጸየፉኝ፤ እኔ የምወድዳቸውም በላዬ ተነሡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አማካሪዎቼ ሁሉ ተጸየፉኝ፥ እኔ የምወድዳቸው በላዬ ተገለበጡ። 参见章节 |