Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 19:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እንግዶቼ በቤቴ፥ ሴቶች አገልጋዮቼም እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፥ በዓይናቸውም እንደ እንግዳ ሆንሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 የቤቴ እንግዶችና ሴት አገልጋዮቼ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፤ እንደ ባዕድም ተመለከቱኝ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 በእንግድነት በቤቴ ተቀብዬ ያስተናገድኳቸው ሁሉ ረሱኝ፤ ገረዶቼ ሁሉ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፤ እንደ ባዕድም ተመለከቱኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ቤተ​ሰ​ቦ​ችና ሴቶች አገ​ል​ጋ​ዮች ሊያ​ዩኝ አል​ፈ​ቀ​ዱም፤ እንደ መጻ​ተ​ኛም አስ​መ​ሰ​ሉኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ቤተ ሰቦቹና ሴቶች ባሪያዎቼ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፥ በዓይናቸውም እንደ እንግዳ ሆንሁ።

参见章节 复制




ኢዮብ 19:15
4 交叉引用  

ዘመዶቼ ተቋረጡ፥ ወዳጆቼም ረሱኝ።


አገልጋዬን ብጠራ አይመልስልኝም፥ በአፌም መለማመጥ አለብኝ።


ማረን፥ አቤቱ፥ ማረን፥ ብዙ ንቀት አጠግቦናልና፥


跟着我们:

广告


广告