ኢዮብ 19:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቁጣውንም አነደደብኝ፥ እንደ ጠላቱም ቈጠረኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ቍጣው በላዬ ነድዷል፤ እንደ ጠላቱም ቈጥሮኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር ተቈጥቶ መዓቱን አፈሰሰብኝ፤ እንደ ጠላትም ቈጠረኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በታላቅ ቍጣም ያዘኝ እንደ ጠላትም ቈጠረኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ቍጣውንም አነደደብኝ፥ እንደ ጠላቱም ቈጠረኝ። 参见章节 |