Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 18:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 አሽክላ ሰኰናውን ይይዛል፥ ወጥመድም ይበረታበታል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 አሽክላ ተረከዙን ይይዘዋል፤ ወስፈንጥርም ያጣብቀዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 አሽክላ ተረከዙን ይይዘዋል፤ ወጥመድም አጣብቆ ያስቀረዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 አሽ​ክ​ላ​ዎች በላዩ ይመ​ጣሉ፤ የተ​ጠ​ሙ​ትም በእ​ርሱ ይበ​ረ​ታሉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 አሽክላ ሰኰናውን ይይዛል፥ ወስፈንጠርም ይበረታበታል።

参见章节 复制




ኢዮብ 18:9
9 交叉引用  

የሳባ ሰዎች አደጋ ጣሉና ወሰዱአቸው፥ ብላቴኖቹንም በሰይፍ ስለት ገደሉ፥ እኔም እነግርህ ዘንድ ብቻዬን አመለጥሁ” አለው።


እርሱም ገና ሲናገር ሌላ መጥቶ፦ “ከለዳውያን በሦስት ረድፍ ተከፍለው በግመሎች ላይ አደጋ ጣሉ፥ ወሰዱአቸውም፥ ብላቴኖቹንም በሰይፍ ስለት ገደሉ፥ እኔም እነግርህ ዘንድ ብቻዬን አመለጥሁ” አለው።


በምድር ላይ የሸምቀቆ ገመድ፥ በመንገዱም ላይ ወጥመድ ለእርሱ ተሰውራለች።


እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፥ በመረብም ላይ ይሄዳል።


የሰበሰበውንም የተራበ ይበላዋል፥ ከእሾህም ውስጥ እንኳ ያወጣዋል፥ የተጠማ ሀብታቸውን ዋጠ።


አቤቱ፥ ከክፉዎች እጅ ጠብቀኝ፥ እርምጃዬንም ሊያሰናክሉ ከመከሩ ከዓመፀኞች አድነኝ።


አሕዛብ በሠሩት ጉድጓድ ወደቁ፥ በዚያችም በሸሸጓት ወጥመድ እግራቸው ተጠመደች።


ክፉ ሰው በጥፋቱ ይጠመዳል፥ ጻድቅ ግን ደስ ይለዋል፥ እልልም ይላል።


跟着我们:

广告


广告