ኢዮብ 18:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፥ በመረብም ላይ ይሄዳል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እግሩ በወጥመድ ይያዛል፤ በመረብም ይተበተባል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በገዛ ራሱ እርምጃ አሽክላ ውስጥ ይገባል፤ እግሩም በመረቡ ውስጥ ይተበተባል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፤ በመረብም ትታሠራለች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እግሩ በወጥመድ ትያዛለች፥ በመረብም ላይ ይሄዳል። 参见章节 |