ኢዮብ 18:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለ ምንስ እንደ እንስሶች ተቈጠርን? ስለ ምንስ በዓይንህ ፊት ቀለልን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለምን እንደ ከብት መንጋ እንቈጠራለን? እንደ ደንቈሮስ ለምን ታየናለህ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለምን አንተ እኛን እንደ እንስሶች ትቈጥረናለህ? ለምንስ እንደ ደንቆሮዎች የማናስተውል አድርገህ ትመለከተናለህ? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስለ ምንስ እንደ እንስሳ በፊትህ ዝም አልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ስለ ምንስ እንደ እንስሶች ተቈጠርን? ስለ ምንስ በዓይንህ ፊት ረከስን? 参见章节 |