ኢዮብ 18:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ያፈልሱታል፥ ከዓለምም ያሳድዱታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ይጣላል፤ ከዓለምም ይወገዳል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ይባረራል፤ ከሕያዋን ምድርም ይወገዳል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከብርሃን ወደ ጨለማ አርቀው ያፈልሱታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ያፈልሱታል፥ ከዓለምም ያሳድዱታል። 参见章节 |