ኢዮብ 18:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሥሩ ከበታቹ ይደርቃል፥ ጫፉም ከበላይ ይረግፋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሥሩ ከታች ይደርቃል፤ ቅርንጫፉም ከላይ ይረግፋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሥሩ ከመሠረቱ እንደሚደርቅና ቅርንጫፎቹም እንደሚረግፉ ዛፍ ይሆናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሥሩ ከበታቹ ይደርቃል፤ ፍሬውም ከላዩ ይረግፋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሥሩ ከበታቹ ይደርቃል፥ ጫፉም ከበላይ ይረግፋል። 参见章节 |