Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 18:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ሹሐዊው በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ሹሐዊው ቢልዳድም እንዲህ ሲል መለሰ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 አው​ኬ​ና​ዊው በል​ዳ​ዶስ መለሰ እን​ዲ​ህም አለ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制




ኢዮብ 18:1
6 交叉引用  

ወደ ሲኦል ይወርዳልን? አብረን ወደ አፍር ውስጥ እንገባ የለምን?”


“እስከ መቼ ቃላትን ታበዛለህ? አስተውል፥ ከዚያም እኛ እንናገራለን።


ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፥ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው ቢልዳድ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ።


ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦


ሹሐዊውም ቢልዳድ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦


跟着我们:

广告


广告