Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 17:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 አላጋጮች በእኔ ዘንድ አሉ፥ ዓይኔም ማስቈጣታቸውን ትመለከታለች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 አላጋጮች ከብበውኛል፤ ትኵረቴም ትንኰሳቸው ላይ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 የሚሳለቁብኝ ከበቡኝ ዐይኔም የእነርሱን ጥላቻ ይመለከታል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 እየ​ለ​መ​ንሁ ደከ​ምሁ፤ ምንስ አደ​ር​ጋ​ለሁ? ባዕ​ዳ​ንም ገን​ዘ​ቤን ሰረ​ቁኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 አላጋጮች በእኔ ዘንድ አሉ፥ ዓይኔም በማስቈጣታቸው አደረች።

参见章节 复制




ኢዮብ 17:2
12 交叉引用  

ከንቱ ልፍለፋህ ሰዎችን ዝም ያሰኛቸዋልን? ብትሳለቅስ የሚያሳፍርህ የለምን?


ለባልንጀራው መሳለቂያ እንደሚሆን ሰው ሆኛለሁ፥ እግዚአብሔርን የጠራሁ እኔ፥ እርሱም የመለሰልኝ፥ ጻድቅና ፍጹም ሰው መሳለቂያ ሆኖአል።


ቢመረምራችሁስ መልካም ይሆንልችኋልን? ወይስ በሰውን እንደምታታልሉ ልታታልሉት ትፈልጋላችሁን?


ወዳጆቼ ናቁኝ፥ ዓይኔም በእግዚአብሔር ፊት እንባ ታፈሳለች።


“ለሕዝብም ምሳሌ አደረገኝ፥ በፊቱ ላይ እንደሚተፉበት ሰው ሆንሁ።


እናገር ዘንድ ተውኝ፥ ከተናገርሁም በኋላ ተሳለቁ።


እነሆ፥ ሁላችሁም አይታችኋል፥ ታዲያ ለምን በከንቱ ትባክናላችሁ?”


ነፍሱ በመልካም ታድራለች፥ ዘሩም ምድርን ይወርሳል።


በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።


跟着我们:

广告


广告