ኢዮብ 17:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንግዲህ ተስፋዬ ወዴት ነው? ተስፋዬንስ የሚያይ ማን ነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ታዲያ፣ የእኔ ተስፋ ወዴት ነው? ተስፋዬን የሚያይልኝስ ማን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ታዲያ፥ እኔ ምን ተስፋ አለኝ? ተስፋ የሚሆነኝንስ ነገር ማን ያይልኛል? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንግዲህ ተስፋዬ ወዴት ናት? ዳግመኛስ መልካም ነገርን አያታለሁን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እንግዲህ ተስፋዬ ወዴት ነው? ተስፋዬንስ የሚያይ ማን ነው? 参见章节 |