ኢዮብ 17:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቀኖቼ አለፉ፥ ዕቅዴና የልቤ ምኞት ቀለጠ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ዕድሜዬ ዐለቀ፤ ዕቅዴም ከሸፈ፤ የልቤም ሐሳብ ከንቱ ሆነ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “የዕድሜዬ ዘመን ተፈጽሞአል፤ ዕቅዴና የልቤ ምኞት ከንቱ ሆኖ ቀርቶአል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ዘመኖች በጩኸት አለቁ፤ የልቤ ሥርም ተቈረጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ዕድሜዬ አለፈች፥ አሳቤና የልቤ መሣርያ ተቈረጠ። 参见章节 |