Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 16:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 “እኔ ብናገር ሕማሜ አይቀነስም፥ ዝምም ብል ከእኔ አይወገድም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 “ብናገር ሕመሜ አይሻለኝም፤ ዝም ብልም አይተወኝም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 “ነገር ግን ብዙ ብናገርም ሕመሜ አይቀነስልኝም፤ ዝም ብዬ ብታገሠውም ሥቃዬ ከእኔ አይወገድም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ባፌም ኀይል ቢኖ​ረኝ ኖሮ፥ ከን​ፈ​ሬን ባል​ገ​ታ​ሁም ነበር፥ የም​ና​ገ​ረ​ው​ንም ባሻ​ሻ​ልሁ ነበር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 እኔ ብናገር ሕማሜ አይቀነስም፥ ዝምም ብል ከእኔ አይወገድም።

参见章节 复制




ኢዮብ 16:6
6 交叉引用  

“ሕይወቴ ሰለቸኝ፥ የኀዘን እንጉርጉሮዬን እለቅቀዋለሁ፥ በነፍሴም ምሬት እናገራለሁ።


በአፌም ነገር ባበረታኋችሁ ነበር፥ የከንፈሬን ማጽናናት ባልከለከልሁም ነበር።”


እኔ፦ የኀዘን እንጉርጉሮዬን እረሳለሁ፥ ፊቴን መልሼ እጽናናለሁ ብል፥


ንጹሕ እንደማታደርገኝ እኔ አውቃለሁና ከመከራዬ ሁሉ የተነሣ እፈራለሁ።


跟着我们:

广告


广告