ኢዮብ 15:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ጉዳትን ይፀንሳሉ፥ በደልንም ይወልዳሉ፥ ሆዳቸውም ተንኰልን ያዘጋጃል።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 መከራን ይፀንሳሉ፤ ክፋትንም ይወልዳሉ፤ በሆዳቸውም ተንኰል ይጠነስሳሉ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 እንደዚህ ያሉ ሰዎች ተንኰልን ያቅዳሉ፤ ችግርንም ይወልዳሉ፤ ልባቸውም በአታላይነት የተሞላ ነው።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 በሆዳቸው ጭንቅትን ይፀንሳሉ፥ ከንቱ ነገርንም ይወልዳሉ። ሆዳቸውም ተንኰልን ያዘጋጃል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ጉዳትን ይፀንሳሉ፥ በደልንም ይወልዳሉ፥ ሆዳቸውም ተንኰልን ያዘጋጃል። 参见章节 |