ኢዮብ 15:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እንደ ወይን ያልበሰለውን ዘለላ ያረግፋል፥ እንደ ወይራ አበባውን ይጥላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ፍሬው በጮርቃነት እንደ ተለቀመበት የወይን ተክል፣ አበባውም እንደ ረገፈበት የወይራ ዛፍ ይሆናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ገና ሳይበስል ዘለላውን እንደሚያረግፍ የወይን ተክልና አበባው እንደሚረግፍ የወይራ ዛፍ ይሆናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ጮርቃውም ይረግፋል፤ እንደ ወይራም አበባ ይወድቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 እንደ ወይን ያልበሰለውን ዘለላ ያረግፋል፥ እንደ ወይራ አበባውን ይጥላል። 参见章节 |