ኢዮብ 15:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በውኑ የእግዚአብሔር ማጽናናት፥ በየውሃትም የተነገረህ ቃል ጥቂት ነውን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የእግዚአብሔር ማጽናናት፣ በርጋታ የተነገረህ ቃል አነሰህን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “በእኛ አማካይነት የሚነግርህ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ መጽናናት አይበቃህምን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጥቂት ብትበድል ተገረፍህ፥ ይህም የተናገርኸው ነገር በዐቅምህ አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በውኑ የእግዚአብሔር ማጽናናት፥ በየውሃትም የተነገረህ ቃል ጥቂት ነውን? 参见章节 |