Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 14:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ልጆቹ ቢከበሩ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ልጆቹ ክብር ቢያገኙ አያውቅም፤ ቢዋረዱም አያይም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ልጆቹ ቢበዙ አያ​ያ​ቸ​ውም ቢያ​ን​ሱም አያ​ው​ቃ​ቸ​ውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ልጆቹ ቢከብሩ አያውቅም፥ ቢዋረዱም አያይም።

参见章节 复制




ኢዮብ 14:21
10 交叉引用  

ነገር ግን የገዛ ሥጋው ሕመም ብቻ ይሰማዋል፥ ለራሱም ብቻ ያለቅሳል።”


የወራታቸውስ ቍጥር ከተቈረጠ፥ ከእነርሱ በኋላ የቤታቸው ደስታ ምን ይሆናቸዋል?


ጥቂት ጊዜ ከፍ ከፍ ይላሉ፥ ይሄዳሉ፥ ይጠወልጋሉም፥ እንደ ሌሎች ሁሉ ይከማቻሉ፥ እንደ እሸትም ራስ ይቈረጣሉ።


እነሆ፥ ዘመኖቼን ከእጅ መዳፍ አሳጠርካቸው፥ አካሌም በፊትህ እንደ ኢምንት ነው። ሰው ሁሉ በእውነት ከንቱ ነው።


ማትረፍዋን ታስተውላለች፥ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም።


ሕያዋን እንደሚሞቱ ያውቃሉና፥ ሙታን ግን አንዳችም ነገር አያውቁም፥ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።


አብርሃም ባያውቀን፥ እስራኤልም ባይገነዘበን አንተ አባታችን ነህ፤ አቤቱ ጌታ አንተ አባታችን ነህ፤ ስምህም ከዘለዓለም ታዳጊያችን ነው።


ለመሞትም በምታጣጥርበት ጊዜ፥ በአጠገቧ የነበሩት ሴቶች፥ “አይዞሽ፤ ወንድ ልጅ ወልደሻልና በርቺ” አሏት። እርሷ ግን መልስ አልሰጠችም፤ ልብ ብላም አላዳመጠችም።


跟着我们:

广告


广告