Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 13:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 እጅህን ከእኔ አርቅ፥ ግርማህም አታስደንግጠኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 እጅህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ በግርማህም አታስፈራራኝ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ይኸውም የቅጣት ክንድህን ከእኔ ላይ አንሣ፤ አስፈሪ በሆነው ግርማህ አታስደንግጠኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 እጅ​ህን ከእኔ አርቅ፤ ግር​ማ​ህም አታ​ስ​ደ​ን​ግ​ጠኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 እጅህን ከእኔ አርቅ፥ ግርማህም አታስደንግጠኝ።

参见章节 复制




ኢዮብ 13:21
9 交叉引用  

የሕይወቴ ቀኖች ጥቂት አይደሉምን?


ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አይወድቅባችሁምን?


ነገር ግን ሁለት ነገሮችን አድርግልኝና፥ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፥


እነሆ፥ ግርማዬ አያስፈራህም፥ እኔም አልጫንህም።”


በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥


ሥጋዬ አንተን ከመፍራት የተነሣ ደነገጠ፥ ከፍርድህ የተነሣ ፈርቻለሁ።


አንተ ሠርተኸኛልና ዝም አልሁ አፌንም አልከፈትሁም።


ነገር ግን እጄን መለስሁ፥ በፊታቸውም ባወጣኋቸው በአሕዛብ ፊት ስሜ እንዳይረክስ ብዬ ስለ ስሜ ሠራሁ።


跟着我们:

广告


广告