ኢዮብ 13:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከእኔስ ጋር የሚፋረድ ማን ነው? አሁን እኔ ዝም ብል እሞታለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሊከስሰኝ የሚችል አለ? ካለም፣ ዝም ብዬ ሞቴን እጠብቃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የሚከሰኝ ካለ፥ ሳልከራከር ጸጥ ብዬ እሞታለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አሁን ፈጽሜ ዝም እል ዘንድ፥ ከእኔ ጋር የሚፋረድ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከእኔስ ጋር የሚፋረድ ማን ነው? አሁን እኔ ዝም ብል እሞታለሁ። 参见章节 |