ኢዮብ 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እነሆ፥ ሙግቴን አዘጋጅቻለሁ። ጽድቄም እንደሚገለጽ አውቃለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እንግዲህ ጕዳዬን ይዤ ቀርቤአለሁ፤ እንደሚፈርድልኝም ዐውቃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ክርክሬን በመልካም ሁኔታ አዘጋጅቼ አቅርቤአለሁ፤ እንደሚፈርድልኝም ዐውቃለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እነሆ፥ ወደ ፍርዴ ቀርቤአለሁ። ጽድቄም እንደምትገለጥ አውቃለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እነሆ፥ ሙግቴን አዘጋጅቻለሁ። እንደምጸድቅም አውቃለሁ። 参见章节 |