ኢዮብ 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አይወድቅባችሁምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ግርማው አያስደነግጣችሁምን? ክብሩስ አያስፈራችሁምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ክብሩ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አያስደነግጣችሁምን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጥንቱን ኀይሉ አያስፈራችሁምን? ግርማስ ከእርሱ ዘንድ አይወድቅባችሁምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አይወድቅባችሁምን? 参见章节 |