Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 “እነሆ፥ ይህን ሁሉ ዓይኔ አየች፥ ጆሮዬም ሰምታ አስተዋለችው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 “ይህን ሁሉ ዐይኔ አይቷል፤ ጆሮዬም ሰምቶ አስተውያለሁ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 “እነሆ፥ ይህን ሁሉ ዐይኔ አይቶታል፤ ጆሮዬም ሰምቶ አስተውሎታል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 “እነሆ፥ ይህን ሁሉ ዐይኔ አየች፤ ጆሮ​የም ሰማች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 እነሆ፥ ይህን ሁሉ ዓይኔ አየች፥ ጆሮዬም ሰምታ አስተዋለችው።

参见章节 复制




ኢዮብ 13:1
10 交叉引用  

ለእኔም በምሥጢር ቃል መጣልኝ፥ ጆሮዬም ሹክሹክታውን ሰማች።


እነሆ፥ ይህችን መረመርን፥ የሰማነውም ይህ ነው፥ አንተም ለራስህ እወቀው።”


ከምሥራቅ አንዱን ያስነሣ፥ በጽድቅም ወደ እግሩ የጠራው ማን ነው? አሕዛብንም አሳልፎ በፊቱ ሰጠው፥ ነገሥታትንም አስገዛለት፤ ለሰይፉ እንደ ትቢያ ለቀስቱም እንደ ተጠረገ እብቅ አድርጎ ሰጣቸው።


እናንተም ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን እንነግራችኋለን። ኅብረታችንም ከአብና ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።


跟着我们:

广告


广告