Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 12:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ነገር ግን እኔም እንደ እናንተ ማስተዋል እችላለሁ፥ ከእናንተም አላንስም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ነገር ግን እኔም እንደ እናንተ አእምሮ አለኝ፤ ከእናንተ አላንስም፤ እንዲህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ይሁን እንጂ እኔም የእናንተን ያኽል ማስተዋል አለኝ፤ ከቶ ከእናንተ በምንም አላንስም፤ እናንተ የተናገራችሁትን ሰው ሁሉ ያውቀዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እና​ንተ ልብ አለኝ። እኔ ከእ​ና​ንተ የማ​ንስ አይ​ደ​ለ​ሁም፥ እን​ደ​ዚህ ያለ​ውን ነገር የሚ​ያ​ውቅ ማነው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እናንተ ማስተዋል አለኝ፥ ከእናንተም የማንስ አይደለሁም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?

参见章节 复制




ኢዮብ 12:3
7 交叉引用  

እኛ ሳናውቀው አንተ የምታወቀው ምንድነው? ከእኛ ዘንድስ ሳይኖር የምታስተውለው ምንድነው?


አንተ ደግሞ እርሱን እንዳትመስል ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ አትመልስለት።


ራሴን ከእነዚህ ከዋነኞቹ ሐዋርያት በአንድ ነገር እንኳ እንደማንስ አድርጌ አልቆጥርም።


跟着我们:

广告


广告